መልክዐ ማርያም
ማርያምሰ ሓረየት መክፈልተ ሰናየ ዘይሃይድዋይእቲ ጸምረ ጸዓዳ ዘእምነገደ ይሁዳሰረገላ ኣሚናዳብ ንብረታ
ማርያምሰ ሓረየት መክፈልተ ሰናየ ዘይሃይድዋይእቲ ጸምረ ጸዓዳ ዘእምነገደ ይሁዳሰረገላ ኣሚናዳብ ንብረታ
Kartei Details
Karten | 52 |
---|---|
Sprache | Deutsch |
Kategorie | Literatur |
Stufe | Andere |
Erstellt / Aktualisiert | 10.02.2022 / 29.06.2025 |
Weblink |
https://card2brain.ch/box/20220210__
|
Einbinden |
<iframe src="https://card2brain.ch/box/20220210__/embed" width="780" height="150" scrolling="no" frameborder="0"></iframe>
|
ለዝክረ ስምኪ
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ እምነ ከልበኔ ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ።
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትእዛዝ።
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
ለስእርተ ርእስኪ
ሰላም ለሥዕርተ ርእስኪ ዘተንእደ ፅፍሮሁ ለአቡኪ በከናፍሪሁ።
ማርያም ድንግል ለእግዚአብሔር ጽርሑ
ለገብርኪ እግዝእትየ ኢትኅድግኒ እላሑ።
ከመ ኢይበሉኒ ፀር አይቴኑሙ ምክሑ።
ለርእስኪ
ሰላም ለርእስኪ በቅብዐ ቅዳሴ ርሑስ አኮ አኮ በቅብዕ ደነስ።
ማርያም ድንግል ንጽሕተ ሥጋ ወነፍስ።
ያንጽሐኒ እምነ ርኵስ በፍሕመ ቁርባኑ ቅዱስ።
አዝዚዮ ለሱራፌ ዘሰማይ ቀሲስ።
ለገጽኪ
ሰላም ለገጽኪ ዘጥቀ ይልሂ። እምስነ (እምነ) ከዋክብት ወወርኅ ወእምስነ ፀሐይ መብርሂ።
ማርያም ድንግል ፍናዋትየ ሠርሂ
በመዓልት ወበሌሊት ኢይርከበኒ ጸናሒ።
መሥገርተ አበሳ ዘይጠፍር ወግበ ዘይድሂ።
ለቀራንብትኪ
ሰላም ለቀራንብትኪ ደመናተ ብካይ እለ ኮና። አመ አሕመመ ወልደኪ ቅንአተ ቀያፋ ወሐና።
ማርያም ድንግል ለባሲተ ንጽሕ ወቅድስና።
አስምዕኒ ነገረ ጽድቅ ዘያስተፌሥሕ ሕሊና።
ከመ አስተፍሥሐኪ ጥቀ ዘመልአክ ዜና።
ለኣዕይንትኪ
ሰላም ለአዕይንትኪ ዘተመሰላ ኣብያዘ። እለ ይፈጽማ ትእዛዘ። ማርያም ድንግል እንተ ኢተኣምሪ ጋእዘ። ናዝዝኒ በንባብኪ እመ ልብየ ተከዘ። በሐብለ ሰቆቃው ጽኑዕ ኢይኩን እኁዘ።
ለኣዕዛንኪ
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ሰምዓ ቃሎ እግዚአብሔር እግዚእ ሶበ ለገብርኤል ተመሰሎ። ማርያም ድንግል ጽሕቅት ለተሣህሎ ሶበ ለልብየ እሳተ ኅዘን አሕለሎ ያጽምዓኒ እላ ነገርየ ኩሎ።
ለመላትሕኪ
ሰላም ለመላትሕኪ በእሳተ አንብዕ እለ ዉዕያ ጊዜ ሰቀሉ በኩረኪ ውሉደ ራሔል ወልያ። ማርያም ድንግል ለነፍስየ ደብረ ምስካያ አድኅንኒ እምአፈ ደም ዘአናብስተ ሐቅል አርአያ ከመ ማሕፈር ጠቢብ ወምእመን ኬንያ።
ለኣዕናፍኪ
ሰላም ለአዕናፍኪ መሳክወ ሰናይ መዐዛ ይኄይስ ፈድፋደ እምፄና ስሂን ዘጠረጴዛ። ማርያም ድንግል ለሕይወትየ ምርጉዛ ሰዋስው ዘምድረ ሎዛ እንተ ርእየኪ ወሬዛ አመ ዕለተ ፍዳ ኩንኒ ቃውመ ወቤዛ።
ለከናፍርኪ
ሰላም ለከናፍርኪ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ሥርጉተ ቅዳሴ ወንጽሕ። ማርያም ድንግል ኆኅተ ጽባሕ። ባልሕኒ እምነ ወይሌ ወአንግፍኒ እምላሕ። እስመ ለልብየ ኅዘኑ ብዙኅ።
ለኣፉኪ
ሰላም ለአፉኪ ዘሰዐመ ርስነ። እንዘ አበ አዕሩግ ውእቱ በጊዜ ኮነ ሕፃነ። ማርያም ድንግል ዘትፄንዊ ስኂነ። ኀፍረተ አበሳ ሶበ ገጽየ ተከድነ ለናዝዞትየ እሙ ብጽሒ ፍጡነ።
ለኣስናንኪ
ሰላም ለአስናንኪ ሐሊበ ዕጐልት ዘተዛወጋ። ወመራዕየ ቅሩፃተ እለ እምሕፃብ ዐርጋ። ማርያም ድንግል ለደብተራ ስምዕ ታቦተ ሕጋ። አፍቅርኒ እንበለ ንትጋ ለብእሴ ደም ወሥጋ። ዘየዐቢ እምዝ ኢየኅሥሥ ጸጋ።
ለልሳንኪ
ሰላም ለልሳንኪ ሙኅዘ ሐሊብ ወመዓር። ዘተነብዮ ወፍቅር (በፍቅር)። ማርያም ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር። ኅብእኒ እምዐይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር። እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር።
ለቃልኪ
ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም። ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስዖ ለሕማም። ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም። እመ ተሀውከ በላዕልየ (ላዕልየ) ማዕበል ዝንቱ ዓለም። ከመ ያርምም ገሥፂዮ መሐሪት እም።
ለእስትንፋስኪ
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት። ከመ መዐዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት። ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት። ጽንሕኒ ውስተ ሠናይት ወሠውርኒ እሞት። በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።
ለጉርኤኪ
ሰላም ለጕርዔኪ ሠናይ እምወይን። በከመ ይቤ ሰሎሞን። ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ብርሃን። ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕጽብኒ ዕርቃን። ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።
ለክሳድኪ
ሰላም ለክሣድኪ ቃማ ንጹሕ ዘዐነቀ። ከመ አዋልድ አኮ ብሩረ ወወርቅ። ማርያም ድንግል ዘተመሰልኪ ማዕነቀ። ሕይወትየ በንዝህላል እመ ተሰልጠ ወኅልቀ። ወስክኒ ክራማተ እስከ እገብር ጽድቅ።
ለመታክፍትኪ
ሰላም ለመታክፍትኪ እለ ግኁሣት እማንቱ፡ ለጌጋይ እምነ አርዑቱ፡ ማርያም ድንግል ለሆሤዕ ሠርጐ ትርሲቱ፡ በልኒ እግዝእትየ ጸሕቀ ሕሊናየ ዝንቱ፡ ፍኖተ የማን ይምራሕከ ወተአኰት ቦቱ።
ለዝባንኪ
ሰላም ለዘባንኪ እምዘባነ ኪሩብ ዘዐብየ፡ ሐዚሎ እሳተ ወእምርስነ ነዱ ኢዉዕየ፡ ማርያም ድንግል ፈጻሚተ ኩሉ ጻሕቅየ፡ ሀብኒ እግዝእትየ ዘተመነይኩ ሠናየ፡ እንበለ አፅርዖ ፍጡነ በጺሐኪ ዝየ።
ለእንግድዓኪ
ሰላም ለእንግድዓኪ ለእሳተ መለኮት ምርፋቁ፡ ዘይቀድስ ነፍሰ ወያጥዒ ሞቁ፡ ማርያም ድንግል ለነዳይ ንዋየ ወርቁ፡ እመ ነገደ ርኅቀ ወሖረ ዕራቁ፡ ኢያኅዝኖ ሲሳይ እስመ አንቲ ስንቁ።
ለህጸንኪ
ሰላም ለኅፅንኪ ለጥበበ ሰማይ ምዕራፋ፡ ዘኢትረከብ ሱታፋ፡ ማርያም ድንግል ጸጋዊተ ሰላም ወተስፋ፡ ኩንኒ እግዚእተየ ቅድመ ፀርየ ሐገፋ፡ ከመ ዖፍ አፍኅርቲሃ ትሤዉር በክንፋ።
ለኣእዳውኪ
ሰላም ለአእዳዉኪ እሳተ መለኮት እለ ገሠሣ፡ አውቃፈ ብሩረ ወወርቅ ለሥርጋዌሆን ኢኅሠሣ፡ ማርያም ድንግል ለመካን ህንባበ ከርሣ፡ አንጽሕኒ እግዝእትየ ለፍትወተ ዓለም እምርኩሳ፡ በዲበ ሥጋየ ኢትንበር ነጊሣ።
ለመዛርዕኪ
ሰላም ለመዛርዕኪ ዘተረሰያ ኃይለ፡ ከመ ይፁራ ነበልባለ፡ ማርያም ድንግል እንተ ኅጣእኪ መምሰለ፡ ኃጢአትየ ለገብርኪ ከመ ፈድፈደ ተለዐለ፡ ከመ ጥቅም ዘባቢል ረስዩ ንኁለ።
ለኩርናዕኪ
ሰላም እብል ለኩርናዕኪ እዌድሶ፡ ለእሳተ መለኮት በላዒ አምጣነ ኮነ ትርአሶ፡ ማርያም ድንግል ምዕዝት ምግባር ዘእምአንክሶ፡ ህልዊ ደርገ ምስሌየ እንዘ አልብኪ ተግኅሦ፡ ለሕሊና ልብየ ወትረ እንግርኪ ማኅሠሣ።
ለእመታትኪ
ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንዓ ይፍትላ፡ ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፡ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፡ ብጽሒ በሠረገላ ንትመሐል መሐላ፡ ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ።
ለእራህትኪ
ሰላም ለእራኃትኪ እለ ስፋሐት ለመጥዎ፡ ስቴ መድሃኒት ጽሩይ ወእክለ ኣህይዎ፡ ማርያም ድንግል እስእለኪ በተስፋዎ፡ ከመ እክሀል በበ ፆታሁ ስብሐታተኪ ዜንዎ፡ ለገብርኪ ዓብድ ምልእኒ ለብዎ።
ለኣጻብዕኪ
ሰላም ለአፃብዕኪ እምእራኃ እዴኪ እለ ሠረፃ፡ እምኁልቈ ሠላሳ ወስብዕ እንዘ ኢየሐፃ፡ ማርያም ድንግል ደብረ ኤልያስ ነቢየ ፋጻ፡ ዕቀብኒ በረድኤትኪ እምነ እርዌ ዘኆፃ፡ ህየንተ ሠናይ ለሰብእ ዘይሁብ ዐመፃ።
ለኣጽፋረ ኢዴኪ
ሰላም ለአፅፋረ እዴኪ መልዕልተ አፃብዕ እለ ሠረቃ፡ በበሕቅ ዘልፈ እንዘ ይልኅቃ፡ ማርያም ድንግል ማኅቶትየ በውስተ ጣቃ፡ ኢትሰድኒ ለገበርኪ ለዓመትየ በንፍቃ፡ ዝንቱ ውእቱ ለልብየ ጻሕቃ።
ለኣጥባትኪ
ሰላም ለአጥባትኪ እለ አውኃዛ ፍጽመ፡ ድንግልናዌ ሐሊበ ዉስተ አፈ አምላክ ቅድመ፡ ማርያም ድንግል እንተ አምጻእኪ ሰላመ፡ ኅጽንኒ በኣጥባትኪ ለእመኮንኩ ደክታመ፡ ዘእንበሌኪ ኢየኅሥሥ እመ።
ለገቦኪ
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፡ በከመ ዳዊት ይዜኑ፡ ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ሥኑ፡ በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፡ እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።
ለከርስኪ
ሰላም ለከርሥኪ ዘአፈድፈደ ተበፅዖ፡ እምታቦተ ሙሴ ነቢይ ለጽሌ ትእዛዝ ዘየኅብኦ፡ ማርያም ድንግል ጊዜ ጽዋዕኩኪ በአስተብቍዖ፡ ለፀርየ ብእሴ ዐመፃ ኃይለ ዚአኪ ይጽብዖ፡ እስከነ ያስቆቁ ጥቀ ድኅሪተ ገቢኦ።
ለልብኪ
ሰላም ለልብኪ እምነ በቀል ርኅቅ፡ እምጥነ ዐረብ ወሠርቅ፡ ማርያም ድንግል ገነት ኅሩያን ደቂቅ፡ ክድንኒ ልብሰ ከብካብ ለቅኑይኪ ዕሩቅ፡ ከመ ጶደሬ ጽጌሁ ዘወርቅ።
ለኩልያትኪ
ሰላም እብል ለኩልያትኪ ክልኤ፡ ዘቅብዐ ክህነት ቀርን ወዘወይነ ትፍሥሕት ግምዔ፡ ማርያም ድንግል በልኒ ቅድመ ጉባኤ፡ ሕፃንየ በእንቲአየ ይከዉነከ ረዳኤ፡ እመራደ ፀርከ ሕቀ ኢትፍራህ ትንሣኤ።
ለሕሊናኪ
ሰላም ለሕሊናኪ ሐልዮ ሠናያት ልማዱ፡ ወገቢረ ምሕረት መፍቅዱ፡ ማርያም ድንግል ለዳዊት ወለተ ወልዱ፡ ንዝሕኒ በአዛብኪ ዘይትረከብ ዘመዱ፡ ወበማየ ሕይወት ሕፀብኒ እምበረደ እፃዕዱ።
ለኣማዑትኪ
ሰላም ለአማዑትኪ ነበልባለ ኅዘን ዘአውዐየ፡ እመ ወዐለ ወልዲኪ ስቄለ በቀራንዮ፡ ማርያም ድንግል ፀምረ ጠለ ዘተነበዩ፡ ጌጋይየ አስተርአዮ እንተ አልብኪ ተፈልዮ፡ በሥርዐተ ካህን ላዕሌየ አንኂ ጸልዮ።
ለንዋየ ውስጥኪ ኣምሳያ ንዋያ ለደብተራ
ሰላም ለንዋየ ዉሥጥኪ አምሳለ ንዋያ ለደብተራ፡ ስብሐተ ልዑል ዘይሤዉራ፡ ማርያም ድንግል ትምክሕተ ደቂቃ ለሣራ፡ ባልሕኒ ወለተ ቅስራ ለዓለመ ጽልመት እምፃዕራ፡ እስመ መቅዓን ወጠዋይ ምሕዋራ።
ለንዋየ ውስጥኪ ኣምሳላ ንዋያ ለመቅደስ
ሰላም ለንዋየ ውሥጥኪ አምሳለ ብዋያ ለመቅደስ፡ ንዋይኪሰ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ማርያም ድንግል ዘገዳመ ሲና ጳጦስ፡ ከመ ያነቅሖ ለልበ ዘፋኒ ናብሊስ፡ ፍቅርኪ ያንቅሐኒ በሥጋ ውነፍስ።
ለሕንብርትኪ
ሰላም ለኅንብርቲኪ ከመ ማዕከክ ርእየቱ፡ ዘኢየዓርቅ እምቱስሕቱ፡ ማርያም ድንግል ለካህን ዕፀ ኅርየቱ፡ ከመ ኢይኩን ፅሩዐ ንባበ አፍየ ዝንቱ፡ በጽዋዐ ኪሩብ ደዩዮ ወሡጢዮ ሎቱ።
ለማሕጸንኪ ለእግዚአብሔር ማህፈዱ
ሰላም ለማኅፀንኪ ለእግዚአብሔር ማኅፈዱ፡ ዘሐነፀኪ የማነ እዱ፡ ማርያም ድንግል ማዕዝት ዘእምናርዱ፡ ኅቤኪ ያንቀዐዱ ለረኪበ ኩሉ ምፍቅዱ፡ ምስለ ካልኡ ዐይንየ አሐዱ።
ለማሕጸንኪ ለእግዚአብሔር ዘውጉ
ሰላም ለማዕፀንኪ ለእግዚአብሔር ዘውጉ፡ ብዑድ ሥርዐቱ ወፍሉጥ ሕጉ፡ ማርያም ድንግል ለአስካለ ሕይወት ሐረጉ፡ በልኒ እግዝእትየ ኃጢአተከ ኅደጉ፡ ወመኃልየከ ስማየ አዕረጉ።