Premium Partner

መልክዐ ማርያም

ማርያምሰ ሓረየት መክፈልተ ሰናየ ዘይሃይድዋይእቲ ጸምረ ጸዓዳ ዘእምነገደ ይሁዳሰረገላ ኣሚናዳብ ንብረታ

ማርያምሰ ሓረየት መክፈልተ ሰናየ ዘይሃይድዋይእቲ ጸምረ ጸዓዳ ዘእምነገደ ይሁዳሰረገላ ኣሚናዳብ ንብረታ


Kartei Details

Karten 52
Sprache Deutsch
Kategorie Literatur
Stufe Andere
Erstellt / Aktualisiert 10.02.2022 / 11.02.2022
Lizenzierung Keine Angabe    (መልክዐ ማርያም Melkea Maryam)
Weblink
https://card2brain.ch/box/20220210__
Einbinden
<iframe src="https://card2brain.ch/box/20220210__/embed" width="780" height="150" scrolling="no" frameborder="0"></iframe>

ለዝክረ ስምኪ

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ እምነ ከልበኔ ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ።

ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትእዛዝ። 

ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ

ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ለስእርተ ርእስኪ

ሰላም ለሥዕርተ ርእስኪ ዘተንእደ ፅፍሮሁ ለአቡኪ በከናፍሪሁ። 

ማርያም ድንግል ለእግዚአብሔር ጽርሑ

ለገብርኪ እግዝእትየ ኢትኅድግኒ እላሑ። 

ከመ ኢይበሉኒ ፀር አይቴኑሙ ምክሑ።

ለርእስኪ

ሰላም ለርእስኪ በቅብዐ ቅዳሴ ርሑስ አኮ አኮ በቅብዕ ደነስ።  

ማርያም ድንግል ንጽሕተ ሥጋ ወነፍስ። 

ያንጽሐኒ እምነ ርኵስ በፍሕመ ቁርባኑ ቅዱስ።

አዝዚዮ ለሱራፌ ዘሰማይ ቀሲስ። 

ለገጽኪ

ሰላም ለገጽኪ ዘጥቀ ይልሂ።  እምስነ (እምነ) ከዋክብት ወወርኅ ወእምስነ ፀሐይ መብርሂ። 

ማርያም ድንግል ፍናዋትየ ሠርሂ

በመዓልት ወበሌሊት ኢይርከበኒ ጸናሒ።

መሥገርተ አበሳ ዘይጠፍር ወግበ ዘይድሂ። 

ለቀራንብትኪ

ሰላም ለቀራንብትኪ ደመናተ ብካይ እለ ኮና።  አመ አሕመመ ወልደኪ ቅንአተ ቀያፋ ወሐና። 

ማርያም ድንግል ለባሲተ ንጽሕ ወቅድስና። 

አስምዕኒ ነገረ ጽድቅ ዘያስተፌሥሕ ሕሊና። 

ከመ አስተፍሥሐኪ ጥቀ ዘመልአክ ዜና።

ለኣዕይንትኪ

 ሰላም ለአዕይንትኪ ዘተመሰላ ኣብያዘ።  እለ ይፈጽማ ትእዛዘ።  ማርያም ድንግል እንተ ኢተኣምሪ ጋእዘ።  ናዝዝኒ በንባብኪ እመ ልብየ ተከዘ።  በሐብለ ሰቆቃው ጽኑዕ ኢይኩን እኁዘ።

ለኣዕዛንኪ

ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ሰምዓ ቃሎ እግዚአብሔር እግዚእ ሶበ ለገብርኤል ተመሰሎ። ማርያም ድንግል  ጽሕቅት ለተሣህሎ ሶበ ለልብየ እሳተ ኅዘን አሕለሎ ያጽምዓኒ እላ ነገርየ ኩሎ።

ለመላትሕኪ

ሰላም ለመላትሕኪ በእሳተ አንብዕ እለ ዉዕያ ጊዜ ሰቀሉ በኩረኪ ውሉደ ራሔል ወልያ። ማርያም ድንግል ለነፍስየ ደብረ ምስካያ አድኅንኒ እምአፈ ደም ዘአናብስተ ሐቅል አርአያ ከመ ማሕፈር ጠቢብ ወምእመን ኬንያ።